Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና ...
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በድርድር ለመፍታት፣ በክልሉ የጸጥታ አመራር አካላት ለወራት የተካሔደው ጥረት እንዳልተሳካ የክልሉ ምክትል ...
ገና በአፍላ ዕድሜው ያደረበትን የሙዚቃ ፍቅር ይዞ አደባባይ የወጣው አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ ትውልድ ተሻግረው ዛሬም ድረስ እንደ አዲስ የሚሰሙ ...
በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የኢትዮጵያ የሲቪል ሰርቪስ ተቋም እና በሥሩ ያለው መዋቅር የገለልተኝነት ችግር ያለበት እና ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት የተጫነው መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ ...
በሲዳማ ክልል ምስራቅ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ፣ የተከሰተውና የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ ምክኒያት በገላና ወንዝ ላይ ድልድይ የተሠራበት ...
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ...
መንግሥት ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ፣ የታክሲ አገልግሎት ዋጋን ከገቢያቸው ጋር የማይመጣጠን ...
በውዝግብ ውስጥ ካሉት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ውስጥ፣ በፓርቲው ሊቀ መንበር ዶር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ይመራል የተባለው ቡድን ...
በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት፣ አካል ጉዳተኞችን ለሥራ አጥነት እየዳረገ ነው ሲል የከተማዋ የአካል ጉዳተኞች ማኅበር አስታወቀ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results